ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
አርሰናል ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

በፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርሰናል አስቶን ቪላን 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

ቡካዩ ሳካ አርሰናልን ባለድል ያደረገች ወሳኝ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶን ቪላ ሁለተኛ ተከታታይ የሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

የሊግ ደረጃቸው ?

2️⃣ አርሰናል :- 6 ነጥብ
2️⃣0️⃣ አስቶን ቪላ :- ምንም ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?

ቅዳሜ - ሀል ሲቲ ከ አስቶን ቪላ

እሁድ - አርሰናል ከ ቼልሲ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች