ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ባርሴሎና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከራዮ ቫዬካኖ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 5ለ2 ማሸነፍ ችሏል።

የባርሴሎናን የድል ጎሎች ላሚን ያማል 2x ፣ ራፊንሀ 2x እና ሊጁን በራሱ መረብ ላይ አስቆጥረዋል።

ለራዮ ቫዬካኖ ግቦችን ካሜሎ 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ባርሴሎና የመጀመሪያ ሶስት ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሊጉን በ 9️⃣ ነጥቦች መምራት ጀምረዋል።

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

እሁድ - ቫሌንሽያ ከ ባርሴሎና

ቅዳሜ - ራዮ ቫዬካኖ ከ ሬሲንግ ሳንታንደር

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች