ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ቡድኔ ያሳየውን ነገር ወድጄዋለሁ ” ሚኬል አርቴታ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ቡድኔ ያሳየውን ነገር ወድጄዋለሁ ” ሚኬል አርቴታ
“ ቡድኔ ያሳየውን ነገር ወድጄዋለሁ ” ሚኬል አርቴታ

የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው በዛሬው ጨዋታ ባሳየው ነገር መኩራታቸውን ተናግረዋል።

“ ምርጥ የቡድን እንቅስቃሴ አድርገናል “ ሲሉ ያደነቁት አርቴታ “ እዚህ ቦታ ማሸነፍ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ” ብለዋል።

“ ሁሉም ቡድን ከእነሱ ጋር ሲጫወት ይቸገራል ምክንያቱም በጣም ጥሩ ናቸው በደንብ ሰልጥነዋል ጥሩ ተጨዋቾች አሏቸው “ አርቴታ

አክለውም “ ከቡድኔ የተመለከትኳቸውን በጣም ብዙ ነገሮች ወድጃቸዋለሁ “ ሲሉ ተናግረዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች