ሮናልዶ በነገው ጨዋታ አይሳተፍም !

ሮናልዶ በነገው ጨዋታ አይሳተፍም !
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ነስር ነገ ከአል ዲሪያ በሚያደርገው የኪንግስ ካፕ ጨዋታ እንደማይሳተፍ ተነግሯል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለጨዋታው ዝግጁ ካለመሆን ጋር በተያያዘ ጨዋታው እንደሚያመልጠው ተገልጿል።
ሮናልዶ አል ነስር አል ፋታህን ባሸነፈበት የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ አለመሳተፉ ይታወሳል።
አል ነስር አርብ ከአል ሪያድ ጋር ሁለተኛ የሊግ መርሐግብሩን ያደርጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe