ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እያንዳንዱን ዋንጫ ለማሸነፍ እንፋለማለን ” ሮድሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እያንዳንዱን ዋንጫ ለማሸነፍ እንፋለማለን ” ሮድሪ
“ እያንዳንዱን ዋንጫ ለማሸነፍ እንፋለማለን ” ሮድሪ

“ ለባርሴሎና መጫወት ህልሜ ነው "

ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ወደ ባርሴሎና የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ ባርሴሎና ደርሷል።

በስፍራው አስተያየቱን የሰጠው ሮድሪ “ አሁን ጊዜው ጠንክሮ የመስሪያ እና ያለኝን የምሰጥበት ነው “ ሲል ተደምጧል።

“ ለባርሴሎና መጫወት ህልሜ ነው ” ያለው ሮድሪ “ እዚህ በመገኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ " ሲል ገልጿል።

አክሎም “ ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ እንጫወታለን እንዲሁም ለእያንዳንዱ ዋንጫ እንፎካከራለን “ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች