ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢንፋንቲኖ የፊፋን ሀላፊ አሰናብተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢንፋንቲኖ የፊፋን ሀላፊ አሰናብተዋል !
ኢንፋንቲኖ የፊፋን ሀላፊ አሰናብተዋል !

የአለም እግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ ኦፕሬቲንግ ሀላፊ ኬቪን ላሙር ከስራቸው መሰናበታቸው ይፋ ሆኗል።

የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ሀላውን ከስራቸው እንዳሰናበቷቸው ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

ኬቪን ላሙር የተሰናበቱት ከጂያኒ ኢንፋንቲኖ በተቃራኒ በመቆም መናገራቸውን ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።

ሀላፊው አዲሱን የጂያኒ ኢንፋንቲኖ አለም ዋንጫ የመሸጥ እቅድ በአደባባይ ተችተው ነበር።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች