ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ማንችስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቦኣዲ ለማስፈረም ከሊል ጋር ከስምምነት ደርሰዋል።

ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 100 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መስማማቱ ተዘግቧል።

የዝውውር ሂሳቡ ለፈረንሳዩ ክለብ ሊል ሪከርድ ሽያጭ ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል።

ተጨዋቹ ቀደም ብሎ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር በግል መስማማቱ አይዘነጋም።

ተጨዋቹ በዛሬው የሊል ጨዋታ የማይሳተፍ ሲሆን ሊል ዝውውሩን እንዲያጠናቅቅ ፍቃድ ሰጥቶታል።

መረጃው የ ፈረንሳዩ " RMC " ስፖርት ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች