ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ስላቭኮ ቪንቺች ዳኝነት አቁመዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ስላቭኮ ቪንቺች ዳኝነት አቁመዋል !
ስላቭኮ ቪንቺች ዳኝነት አቁመዋል !

ስሎቬኒያዊው ዳኛ ስላቭኮ ቪንቺች ራሳቸውን ከዳኝነት ማግለላቸውን በይፋ አስታውቀዋል።

የ 46ዓመቱ ዳኛ ስላቭኮ ቪንቺች የስፔን እና አርጀንቲናን የአለም ዋንጫ ፍፃሜ መምራታቸው አይዘነጋም።

ስላቭኮ ቪንቺች በሪያል ማድሪድ እና ዶርትመንድ መካከል የተደረገውን የ 2024 ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ መርተው ነበር።

የስሎቬኒያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዳኛው ጉዟቸውን እንዳጠናቀቁ አስታውቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች