ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ሻምፒየንስ ሊጉ የኔፓል ተጎጂዎችን ያስባል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ሻምፒየንስ ሊጉ የኔፓል ተጎጂዎችን ያስባል !
ሻምፒየንስ ሊጉ የኔፓል ተጎጂዎችን ያስባል !

የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን ነገ ምሽት መካሄዱን ይጀመራል።

በዚህ ሳምንት በሚደረጉ ሁሉም ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች የኔፓል ተፈጥሮ አደጋ ተጎጂዎች ይታሰባሉ።

ከሁሉም ጨዋታዎች በፊት ተጎጂዎች ለአንድ ደቂቃ በዝምታ እንደሚታሰቡ ዩኤፋ አስታውቋል።

በተጨማሪም “ ብቻችሁን አይደላችሁም " የሚል የድጋፍ የፅሁፍ መልዕክት እንደሚተላለፍ ተገልጿል።

በኔፓል ደረሰ አስከፊ የጎርፍ አደጋ ምክንያት የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወቃል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች