ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኒኮ ኦሬሊ ልምምድ አልሰራም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኒኮ ኦሬሊ ልምምድ አልሰራም !
ኒኮ ኦሬሊ ልምምድ አልሰራም !

የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ኒኮ ኦሬሊ በዛሬው የቡድኑ መደበኛ ልምምድ ላይ አልተሳተፈም።

ተጨዋቹ ከኮቬንትሪ ጨዋታ በፊት የጀርባ ጉዳት ገጥሞት ከጨዋታው ውጪ እንደነበር ይታወሳል።

ማንችስተር ሲቲ ነገ ከፖርቶ ጋር የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በዛሬው ልምምድ ከፍ ባለ ድምጽ ሙዚቃ ከፍተው ቡድኑን እያሰሩ ይገኛሉ።

ኢንዞ ማሬስካ ከዚህ በፊት ለሙዚቃ የተለየ ፍቅር እንዳላቸው አስተያየታቸውን ሰጥተው ያውቃሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች