ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ጓጉቻለሁ “ ጆዜ ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ጓጉቻለሁ “ ጆዜ ሞሪንሆ
“ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ለማሸነፍ ጓጉቻለሁ “ ጆዜ ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ ዋና አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ነገ ኢንተር ሚላንን ማሸነፍ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

“ የነገውን ጨዋታ ማሸነፍ እፈልጋለሁ ሶስት ነጥብ እፈልጋለሁ “ ሲሉ ጆዜ ሞሪንሆ አሳስበዋል።

አክለውም “ ጥሩ ጨዋታ እፈልጋለሁ ነገርግን እንደ ሪያል ቤቲስ ጨዋታ ጥሩ ተጫውተን መሸነፍ አልፈልግም ድል እፈልጋለሁ “ ብለዋል።

“ የገጠመን ሽንፈት የተለመደ አይደለም ” ያሉት ሞሪንሆ “ ተጨዋቾቹ የሰጡትን ምላሽ ግን አስደንቆኛል ” ብለዋል።

“ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሻምፒየንስ ሊግ ማሸነፍ እፈልጋለሁ ” ጆዜ ሞሪንሆ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች