ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ በሜክሲኮ ያለው ከፍታ አሳስቦኛል ” ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሜክሲኮ ከፍታ ላይ መጫወት እንዳሰጋቸው ገልጸዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ በሜክሲኮ ያለው ከፍታ አሳስቦኛል ” ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሜክሲኮ ከፍታ ላይ መጫወት እንዳሰጋቸው ገልጸዋል።
“ በሜክሲኮ ያለው ከፍታ አሳስቦኛል ” ቶማስ ቱሄል የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በሜክሲኮ ከፍታ ላይ መጫወት እንዳሰጋቸው ገልጸዋል። “ በዚህ አጭር ጊዜ በሜክሲኮ ከባህር ጠለል በላይ ካለ ከፍታ ጋር መላመድ አንችልም ጊዜ ይወስዳል “ ሲሉ ቶማስ ቱሄል ተናግረዋል። “ ከፍታው ትልቅ መሰናክል ይሆንብናል ” ያሉት አሰልጣኙ “ ነገርግን ለፈተናው ዝግጁ ነን በእርግጥ ሌሎች ፈተናዎችም…

ተዛማጅ ታሪኮች