“ በጨዋታ መሀል የራሴን ጨዋታዎች እጫወት ነበር ” ማይክ ዲን

“ በጨዋታ መሀል የራሴን ጨዋታዎች እጫወት ነበር ” ማይክ ዲን
የቀድሞ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዳኛ ማይክ ዲን በጨዋታ ወቅት የተለያዩ ነገሮችን ያደርጉ እንደነበር ተናገሩ።
የቀድሞ ዳኛው በፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ወቅት የራሳቸውን ጨዋታዎች ይጫወቱ እንደነበር ገልጸዋል።
ዳኞች ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት የተለያዩ ፈተናዎችን ጨዋታዎችን ለመጫወት ተነጋግረው እንደሚገቡ አስረድተዋል።
ዳኛው ሲናገሩም “ አንዴ ጨዋታውን አስጀምሬ ' ፊሽካ ሳልነፋ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት እችላለሁ ' ብዬ አሰብኩኝ “ ብለዋል።
“ ከዛ በኋላ በጨዋታው ለሀያ ደቂቃዎች ያህል ፊሽካ ሳልነፋ ቆየሁ “ ሲሉ ተናግረዋል።
ቀጥለውም “ አንዴ ደግሞ ለአስራ አምስት ደቂቃ ከመሐል ሜዳው ክብ ቅርፅ ውስጥ አልወጣም ብዬ 15 ደቂቃ ቆየሁ " ሲሉ ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @YisakAH