“ ባሎን ዶር የዋንጫ ብቻ መሆን የለበትም ” ቲቧ ኩርቱዋ

“ ባሎን ዶር የዋንጫ ብቻ መሆን የለበትም ” ቲቧ ኩርቱዋ
ቤልጂየማዊው ግብ ጠባቂ ቲቧ ኩርቱዋ የዘንድሮው ባሎን ዶር ለምባፔ መሰጠት እንደሚገባው ተናግሯል።
በዚህ አመት “ ምባፔ እና ያማል ጥሩ ነበሩ ሀሪ ኬንም እንደዛው ፤ በዚህ አመት ፉክክሩ ክፍት ነው ለእኔ ምባፔ ይገባዋል “ ብሏል።
ኩርቱዋ አክሎም “ የባሎን ዶር ሽልማት ለአመቱ ምርጥ ተጨዋች መሰጠት አለበት ሲል ተናግሯል።
ለሽልማቱ ዋንጫ ብቻ ማየት ተገቢ አይደለም ያለው ኩርቱዋ " በዚህ መንገድ ብቻ ካየን ከሶስት አመት በፊት ለዳኒ ካርቫል ይገባው ነበር ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe