ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ባርሴሎና ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ ተጎዳ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ባርሴሎና ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ ተጎዳ !
ባርሴሎና ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ ተጎዳ !

ስዊድናዊው የባርሴሎና የክንፍ ተጨዋች ሩኒ ባርጊ ከባድ የጉልበት ጉዳት እንዳጋጠመው ተነገረ።

ተጨዋቹ በጉልበቱ ላይ የ " ACL " ጉዳት እንዳጋጠመው የስፔን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ተጨዋቹ በ 2024 ተመሳሳይ ጉዳት አጋጥሞት ለአንድ አመት ያህል ከሜዳ ለመራቅ ተገዶ እንደነበር የሚታወስ ነው።

ይህንንም ተከትሎ ተጨዋቹ ከጉዳቱ ለማገገም እስከ ሰባት ወራት ጊዜ እንደሚያስፈልገው ተነግሯል።

ተጨዋቹ ተጨማሪ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ባርሴሎናን በውሰት ለመልቀቅ ተቃርቦ ነበር።

ተዛማጅ ታሪኮች