ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ምን አቅደዋል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ምን አቅደዋል ?
አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ምን አቅደዋል ?

አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ በቡድኑ ውስጥ ደረጃ አንድ እና ሁለት ቡድን ለመስራት እየሰሩ መሆኑ ተነግሯል።

የክለቡ አንዳንድ ተጨዋቾች አሰልጣኙ ሁለት አይነት ቡድን እየሰሩ ነው የሚል እምነት እንዳላቸው ተዘግቧል።

ይህም ተጨዋቾቹ ከአሰልጣኙ እቅድ ውጪ እንሆናለን የሚል ስጋት እንዲያድርባቸው ማድረጉን ለክለቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ዘግበዋል።

ቼልሲ በበኩሉ አሰልጣኙ ቡድኑን በመክፈል ሁለት አይነት ቡድን እየሰሩ ነው መባሉን ውድቅ አድርጎታል።

ክለቡ አሰልጣኝ ቫቢ አሎንሶ ሁሉም ተጨዋቾች ራሳቸውን እንዲያሳዩ እድል መስጠታቸውን ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች