ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ እኔን እንዲተካ የሾምኩት ሞሪንሆን ነበር ” ፈርጉሰን የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከዚህ በፊት ያልተሰማ ታሪክ ተናግረዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ እኔን እንዲተካ የሾምኩት ሞሪንሆን ነበር ” ፈርጉሰን የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከዚህ በፊት ያልተሰማ ታሪክ ተናግረዋል።
“ እኔን እንዲተካ የሾምኩት ሞሪንሆን ነበር ” ፈርጉሰን የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ታሪካዊ አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከዚህ በፊት ያልተሰማ ታሪክ ተናግረዋል። አሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን 2013 ከሀላፊነት ሲለቁ እንዲተኳቸው የተሾሙት ጆዜ ሞሪንሆን እንደነበር ገልጸዋል። “ ሞሪንሆ እኔን እንዲተካ ጠይቀነው ነበር እኔም ሁሉንም አብራርቼለት ተስማምቶም ነበር “ ሲሉ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን…

ተዛማጅ ታሪኮች