ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የሜሲ ጠበቆች ህጋዊ እርምጃ ሊወስዱ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የሜሲ ጠበቆች ህጋዊ እርምጃ ሊወስዱ ነው !
የሜሲ ጠበቆች ህጋዊ እርምጃ ሊወስዱ ነው !

የሊዮኔል ሜሲ ወላጅ አባት ጆርጅ ሜሲ ስርዓተ ቀብር ትላንት የቅርብ ሰዎች ብቻ በተገኙበት ተፈፅሟል።

በግል በተካሄደው ስርዓተ ቀብር ወቅት መገናኛ ብዙሃን የቤተሰቡን ፍቃድ ሳይጠብቁ በቅርብ መገኘታቸው ተገልጿል።

የሊዮኔል ሜሲ ጠበቆች የቤተሰቡን የግል ነፃነት በጣሱ መገናኛ ብዙሃን ላይ ክስ እንደሚመሰርቱ አስታውቀዋል።

የሜሲ ቤተሰቦች በዚህ የኀዘን ጊዜ ሚዲያዎች ነፃነታቸውን መጋፋታቸው እንዳሳዘናቸው ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች