ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ለሳላህ ያወጣነውን ወጪ ለመመለስ ተቃርበናል ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ለሳላህ ያወጣነውን ወጪ ለመመለስ ተቃርበናል ”
“ ለሳላህ ያወጣነውን ወጪ ለመመለስ ተቃርበናል ”

ግብፃዊውን ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ ያስፈረመው ትራብዞንስፖር በክለቡ መጠነ ሰፊ ለውጥ እያሳየ መሆኑ ተገልጿል።

ክለቡ ሞሀመድ ሳላህን ካስፈረመ በኋላ በርካታ ትኬቶች መሸጡ ተነግሯል።

የክለቡ ፕሬዝዳንት በሰጡት አስተያየት “ ሳላህን ካስፈረምን ሶስት ቀናት ውስጥ 18ሺህ የአመት ትኬቶች ሸጠናል " ብለዋል።

አክለውም “ 25ሺህ ትኬት መድረስ ከቻልን ሳላህን ለማስፈረም ያወጣነውን ወጪ መመለስ እንችላለን "ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች