ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ትራምፕ ከፊፋ ጋር አለመነጋገራቸውን ገለፁ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ትራምፕ ከፊፋ ጋር አለመነጋገራቸውን ገለፁ !
ትራምፕ ከፊፋ ጋር አለመነጋገራቸውን ገለፁ !

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አዲስ እቅድ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ዶናልድ ትራምፕ በሰጡት አስተያየት ከጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር ስለ አለም ዋንጫ ሽያጭ እቅድ አልተነጋገርኩም ብለዋል።

ፊፋ የአለም ዋንጫውን ድርሻ ለመግዛት ያሰቡትን ባለሀብቶች የሚመራቸው የዶናልድ ትራምፕ አማች ወንድም እንደሆነ ገለፆ ነበር።

ይሁን እንጂ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዚህ ጉዳይ ከጂያኒ ኢንፋንቲኖ ጋር ፈፅሞ አልተነጋገርኩም ሲሉ አረጋግጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች