ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቶተንሀም የወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቶተንሀም የወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል !
ቶተንሀም የወዳጅነት ጨዋታ አሸንፏል !

ቶተንሀም ከቼልሲ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የቶተንሀምን የድል ግቦች ሳንድሮ ቶናሊ እና ሪቻርልሰን ማስቆጠር ችለዋል።

የቼልሲን ግብ ብራዚላዊው እስቴቫኦ አስቆጥሯል።

ቼልሲ ረቡዕ ከጁቬንቱስ ጋር ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች