ዲዮማንዴ የሌፕዚግን ስብስብ አይቀላቀልም !

ዲዮማንዴ የሌፕዚግን ስብስብ አይቀላቀልም !
ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ንግግር ላይ የሚገኘው ያን ዲዮማንዴ ከሌፕዚግ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ አልተጓዘም።
ተጨዋቹ ቡድኑን የማይቀላቀለው ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል የሚያደርገውን ንግግር ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ሌፕዚግ ተጨዋቹ በህመም ምክንያት ቡድኑን አይቀላቀልም ሲል አስታውቋል።
ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን ለማስፈረም 100 ሚልዮን በቀጥታ እና ተጨማሪ 20 ሚልዮን ዩሮ አቅርበዋል።
ይሁን እንጂ ሌፕዚግ 130 ሚልዮን ዩሮ እንደሚጠብቅ ሲነገር በቅርቡ ከስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል።
በተጨዋቹ ዝውውር ዙሪያ በሌፕዚግ እና ሪያል ማድሪድ መካከል እስካሁን ከስምምነት አልተደረሰም ቸብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe