ዩኤፋ ኢንፋንቲኖ ከስራቸው እንዲለቁ ጠየቀ !

ዩኤፋ ኢንፋንቲኖ ከስራቸው እንዲለቁ ጠየቀ !
የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላይ እምነት እንደሌለው አስታውቋል።
ፊፋ አዲሱን እቅድ ቢሰርዝም ዩኤፋ ከዚህ በኋላ ለጂያኒ ኢንፋንቲኖ ድጋፍ እንደማይሰጥ ተገልጿል።
ዩኤፋ አሁን ላይ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ከስራቸው እንዲለቁ ጥሪ ማቅረቡ ተነግሯል።
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በፈቃዳቸው ስራቸውን ካለቀቁ አባላቱ እምነት የለንም የሚል ድምጽ ማሰባሰብ እንደሚጀምሩ ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe