ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት ቀረበለት !

ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት ቀረበለት !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለብራዚላዊው አጥቂ ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት አቅርበዋል።
ጇ ፔድሮ በቡድኑ ያሳየውን ጥሩ እንቅስቃሴ ተከትሎ የተሻሻለ አዲስ ኮንትራት እንደቀረበለት ተገልጿል።
የ 24ዓመቱ አጥቂ ጇ ፔድሮ ባለፈው አመት ቼልሲን በሰባት አመት ኮንትራት መቀላቀሉ አይዘነጋም።
ቼልሲ ባርሴሎና እና ሌሎች ክለቦች ጇ ፔድሮን ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ያውቃል የተባለ ሲሆን ይሁን እንጂ ለሽያጭ እንደማያቀርቡት ተዘግቧል።
ሰማያዊዎቹ በቀጣይ ሳምንታት ለሌሎች ተጨዋቾች በተመሳሳይ አዲስ ውል እንደማያቀርቡ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe