ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ አዲስ የማልያ ላይ አጋር አግኝቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ አዲስ የማልያ ላይ አጋር አግኝቷል !
ቼልሲ አዲስ የማልያ ላይ አጋር አግኝቷል !

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አዲስ ዋና የማልያ ላይ አጋር ማግኘቱን በይፋ አስታውቋል።

ቼልሲ ከአሜሪካው ተቋም ሰርክል ኢንተርኔት ግሩፕ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል።

የተቋሙ አርማ " USDC " በቀጣይ በቼልሲ ማልያ ላይ የሚቀመጥ ይሆናል።

የስፖንሰርሺፕ ስምምነቱ ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የሴቶች እና አካዳሚ ቡድኑን ያጠቃልላል ተብሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች