ቼልሲ ዌልቤክን ማስፈረም ይፈልጋል !

ቼልሲ ዌልቤክን ማስፈረም ይፈልጋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል። የ 35ዓመቱ አጥቂ ዳኒ ዌልቤክ በብራይተን ቤት የአንድ አመት ኮንትራት ይቀረዋል። ብራይተኖች ቼልሲ ተጫዋቹን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳለው እንደሚያውቁ ተገልጿል። ዌልቤክ ባለፈው አመት ለብራይተን 1️⃣3️⃣ የፕሪሚየር ሊግ ጎል በማስቆጠር ጥሩ ጊዜ…


