ኒውካስል ጉማሬሽን ለመሸጥ ተስማማ !

ኒውካስል ጉማሬሽን ለመሸጥ ተስማማ ! ኒውካስል ዩናይትድ ብሩኖ ጉማሬሽን ለአርሰናል ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል። መድፈኞቹ ተጫዋቹን በ 7️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ብራዚላዊው አማካይ በቀጣይ የህክምና ምርመራውን በማድረግ ዝውውሩን ያጠናቅቃል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨዋቹ የሽያጭ ትርፍ ላይ የጉማሬሽ የቀድሞ ክለብ ሊዮን 20% ያህል ከሰባት…


