አልቫሬዝ ጭንቀት እንደገጠመው ገለፀ !

አልቫሬዝ ጭንቀት እንደገጠመው ገለፀ ! አርጀንቲናዊው ተጨዋች ጁሊያን አልቫሬዝ የጭንቀት ህመም እንደገጠመው ተነግሯል። ጁሊያን አልቫሬዝ የድብርት ህመም ህክምና ማረጋገጫ እንዳለው የስፔን ሚዲያዎች ዘግበዋል። ተጨዋቹ በድብርት ህመም እየተሰቃየ መሆኑን ለአትሌቲኮ ማድሪድ ህክምና ቡድን ማሳወቁ ተገልጿል። አትሌቲኮ ማድሪድ አልቫሬዝን ለባርሴሎና አልሸጥም ማለቱን ተከትሎ ተጨዋቹ ክለቡን ለመልቀቅ መቸገሩ…


