ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አርሰናል ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አርሰናል ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !
አርሰናል ታዳጊ ለማስፈረም ተስማማ !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሊቨርፑሉን ታዳጊ ቪንሴንት ጆሴፍ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

አርሰናል ከተጨዋቹ ጋር ከስምምነት የደረሱ ሲሆን በክፍያው አከፋፈል ዙሪያ ከሊቨርፑል ጋር እየተወያዩ መሆኑ ተዘግቧል።

የ 16ዓመቱ አጥቂ ጆሴፍ ለእንግሊዝ ከ 16ዓመት በታች ቡድን ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች ስምንት ጎሎች አስቆጥሯል።

አርሰናል የወደፊት ተስፋ የተጣለባቸውን ወጣት ተጨዋቾች ማስፈረሙን መቀጠሉ ተገልጿል።

መድፈኞቹ የሚያስፈርሙት ለወደፊት ለዋናው ቡድን ማደግ ወይም ተሸጠው ትርፍ ማምጣት ይችላሉ ብለው ያመኑባቸውን ታዳጊዎች መሆኑ ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች