አስቶን ቪላ ሱዙኪን ማስፈረም ይፈልጋል !

አስቶን ቪላ ሱዙኪን ማስፈረም ይፈልጋል ! አስቶን ቪላ ጃፓናዊውን ግብ ጠባቂ ዝዮን ሱዙኪ ከፓርማ ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆኑ ተገልጿል። አስቶን ቪላ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ክለቡን ለመልቀቅ መቃረቡን ተከትሎ ተተኪ ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል። አርጀንቲናዊው ግብ ጠባቂ ማርቲኔዝ ጁቬንቱስን ለመቀላቀል መቃረቡ እየተዘገበ ይገኛል። ይህንንም ተከትሎ አስቶን ቪላ ሱዙኪን እስከ 30 ሚልዮን ዩሮ ባለው…


