የኮሚኒቲ ሺልድ ገቢ ለማን ይሰጣል ?

የኮሚኒቲ ሺልድ ገቢ ለማን ይሰጣል ?
የኮሚኒቲ ሺልድ ጨዋታ ለአሸናፊው ክለብ ዋንጫ ከመስጠት ባለፈ ብዙ ታሪኮችን ይዞ ይገኛል።
ጨዋታው ከጀርባው በጎ አላማን ያነገበ እና ብዙ የበጎ አድራጎት ስራዎችን ለመስራት የሚረዳ ጨዋታም ነው።
ከጨዋታው ትኬት እና ከዝግጅት ሽያጭ የሚገኘው ገቢ ሁሉም በእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ይሰበሰባል።
እግርኳስ ማህበሩ የተገኘውን ገቢ በኤፌ ካፕ ውድድር ከመጀመሪያው ዙር ጀምሮ ለሚሳተፉ 124 ክለቦች ያከፋፍላል።
እነዚህ ክለቦች ያገኙትን የራሳቸውን ድርሻ በአካባቢያቸው ለሚገኝ በጎ አድራጎት ስራ ያውሉታል።
የሚቀር ገንዘብ ካለ የእንግሊዝ እግርኳስ ማህበር ለበጎ አድራጎት አጋሮቹ የሚለግስ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe