ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

አስቶን ቪላ ወሳኝ ተጨዋቾቹን አያገኝም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
አስቶን ቪላ ወሳኝ ተጨዋቾቹን አያገኝም !
አስቶን ቪላ ወሳኝ ተጨዋቾቹን አያገኝም !

ነገ ከፒኤስጂ ጋር የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታ ያለበት አስቶን ቪላ ተጨዋቾቹን ግልጋሎት አያገኝም።

አስቶን ቪላ ጨዋታውን ያለ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ፣ ኮንሳ እና ኦሊ ዋትኪንስ የሚያደርግ ይሆናል።

ተጨዋቾቹ በስብስቡ የተካተቱ ቢሆንም በጨዋታው እንደማይሰለፉ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ተናግረዋል።

አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ ተጨዋቾቹ ከመመለሳቸው በፊት የአራት ሳምንት እረፍት እንደሰጧቸው ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች