“ እኛን ለመጥላት ምክንያት የላቸውም ” ማርቲኔዝ

“ እኛን ለመጥላት ምክንያት የላቸውም ” ማርቲኔዝ
አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በትውልድ መንደሩ የክብር አቀባበል ተደርጎለታል።
በአለም ዋንጫ ፍፃሜ የተፋለመው ማርቲኔዝ ከፍተኛ ህዝብ በተገኘበት አካባቢውን አኩርቷል በሚል ዋንጫ ተሸልሟል።
ማርቲኔዝ በሰጠው አስተያየት “ ከፍፃሜው በኋላ በእኛ ላይ የተደረጉ ዘመቻዎች አናደውኛል " ሲል ተደምጧል።
“ ምክንያቱም ለዚህ ሁሉ ጥላቻ ምንም አይነት ምክንያት የላቸውም “ ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።
“ እኛን እብሪተኛ ብለውናል “ ያለው ማርቲኔዝ “ ነገርግን ያ እነሱን ነው የበለጠ የሚገልፀው እኛ ላገኘነው ተጋጣሚ ሁሉ አክብሮት ነበረን "ብሏል።
“ እኛ ለደጋፊዎቻችን ክብር ለማሳየት እየሞከርን በነበረበት ወቅት ለስፔን ጀርባቸውን ሰጡ ተብለናል “ ማርቲኔዝ
@tikvahethsport @kidusyoftahe