“ ከዘር አጥፊ ጋር ልንጫወት ነው ” አሰልጣኝ ሄሚር ሀልግሪምሰን “ ያልተማረ እና ግብዝ ከሆነ አሰልጣኝ ጋር ልንጫወት ነው ” እስራኤል በ አውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እስራኤል ከአየርላንድ ጋር …

“ ከዘር አጥፊ ጋር ልንጫወት ነው ” አሰልጣኝ ሄሚር ሀልግሪምሰን “ ያልተማረ እና ግብዝ ከሆነ አሰልጣኝ ጋር ልንጫወት ነው ” እስራኤል በ አውሮፓ ኔሽንስ ሊግ እስራኤል ከአየርላንድ ጋር ከቀናት በኋላ እንዲጫወቱ መርሐ ግብር ወጥቶላቸዋል። ይሁን እንጂ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በፖለቲካዊ ጉዳዮች ምክንያት ውዝግብ ውስጥ ገብቷል። የአየርላንድ አሰልጣኝ ሄሚር ሀልግሪምሰን “ ከዘር አጥፊ ጋር ልንጫወት…


