“ ክብደቴን የቀነስኩት በመርፌ ሳይሆን ጠንክሬ ሰርቼ ነው “ ሩኒ

የቀድሞ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ከቀናት በፊት በታየበት ምስል ላይ ከፍተኛ የተክለ ሰውነት ለውጥ አሳይቷል።
በተለያዩ የበጎ አላማ ጨዋታዎች ላይ ክብደቱ ጨምሮ ሲታይ የነበረው ሩኒ አዲሱ ገፅታው መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።
በርካቶችም ዋይን ሩኒ የሰውነት ክብደቱን የቀነሰው የክብደት መቀነሻ መድኃኒት ተጠቅሞ ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ዋይን ሩኒ በሰጠው ምላሽ መርፌ ተጠቅሟል መባሉን ውድቅ በማድረግ “ እንዲህ መባሉ ያሳዝናል ምክንያቱም እኔ ለመቀነስ በጣም ጠንክሬ ሰርቻለሁ "ብሏል።
በሌላ በኩል ሩኒ በተጨዋችነቱ አፍንጫው ሁለት ግዜ መሰበሩን ተከትሎ ቀዶ ጥገና ማድረጉን አስታውቋል።
አሁን ላይ ላይ ተዘግቶ የነበረው አንዱ ክፍል ተስተካክሎ ጤናማ አተነፋፈስ እንዳገኘ ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe