ኮሚኒቲ ሺልድ በዌምብሌይ አይደረግም !

ኮሚኒቲ ሺልድ በዌምብሌይ አይደረግም ! የ ዘንድሮው የእንግሊዝ ኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ በዌምብሌይ ስታዲዮም እንደማይደረግ ተገልጿል። በኤፌ ካፕ እና ሊጉ አሸናፊ መካከል የሚደረገው የፍፃሜ ጨዋታው በዚህ አመት በዌልስ ካርዲፍ ስታዲየም እንደሚደረግ ተነግሯል። ጨዋታው በዌልስ የሚደረገው በዌምብሌይ ከሚደረግ የሙዚቃ ድግስ ጋር በመጋጨቱ መሆኑ ተገልጿል። በዕለቱ ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች የተገኘው…


