ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የተደበቃችሁበትን ቦታ ይፋ እናወጣለን ” የሜክሲኮ ጋዜጠኞች የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊዎች እንዳይረበሽ በመስጋት በሜክሲኮ ያረፈበትን ሆቴል አድራሻ ደብቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የተደበቃችሁበትን ቦታ ይፋ እናወጣለን ” የሜክሲኮ ጋዜጠኞች የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊዎች እንዳይረበሽ በመስጋት በሜክሲኮ ያረፈበትን ሆቴል አድራሻ ደብቋል።
“ የተደበቃችሁበትን ቦታ ይፋ እናወጣለን ” የሜክሲኮ ጋዜጠኞች የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊዎች እንዳይረበሽ በመስጋት በሜክሲኮ ያረፈበትን ሆቴል አድራሻ ደብቋል። የብሔራዊ ቡድኑ ማረፊያ አካባቢ ጥበቃ ሲጠናቀር ትክክለኛ ማረፊያ ሆቴላቸውን ማንም አያውቅም። የሜክሲኮ ጋዜጠኞች በበኩላቸው እንግሊዝ ያረችበትን ሆቴል እንደርስበታለን ሲሉ ዝተዋል። ጋዜጠኞቹ መደበቂያ ሆቴሉን አጣርተን ለመረበሽ…

ተዛማጅ ታሪኮች