ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቼልሲ የዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቼልሲ የዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?
የቼልሲ የዝውውር ሁኔታ ምን ይመስላል ?

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ክረምት ዘጠኝ ተጨዋቾች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።

ሰማያዊዎቹ በቀጣይ የተጨዋቾች ሽያጭ ላይ ትኩረት አድርገው ይሰራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

ክለቡ ተጨዋች የማስፈረም ስራውንም ያልጨረሰ ሲሆን ነገርግን በሚለቁ ተጨዋቾች ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተነግሯል።

ዣቢ አሎንሶ በቅርቡ አምስት የመሐል ተከላካይ እፈልጋለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ክለቡ ተጨማሪ ሁለት ወይም ሶስት ያመጣል የሚል እምነት አለ።

ክለቡን እነማን ይለቃሉ ?

የክለቡ ቅድመ ውድድር ዝግጅት አካል ያልሆኑት ዲሳሲ ፣ ባድያሺሌ እና ማርክ ጉዩ በቡድኑ ቦታ እንደሌላቸው ፍንጭ ተሰጥቷቸዋል።

ቼልሲ አጥቂዎቹን ሊያም ዴላፕ እና ኒኮላስ ጃክሰን ለሽያጭ አቅርቧል።

በቅርቡ ወደ እግርኳስ የተመለሰው ማይካሎ ሙድሪክ በበኩሉ በውሰት ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተነግሯል።

ግብ ጠባቂው ፊሊፕ ጆርገንሰን በበኩሉ ስትራስቡርግን ተቀላቅሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች