ፋብሪዝዮ ሮማኖ የዝውውር ዘገባ ሊያቆም ነው !

ፋብሪዝዮ ሮማኖ የዝውውር ዘገባ ሊያቆም ነው !
እውቁ የዝውውር መረጃዎች ዘጋቢ ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የዝውውር ዜናዎችን መዘገብ ሊያቆም እንደሚችል ገለፀ።
" Here We Go " በሚለው የዘገባ መንገዱ የሚታወቀው ፋብሪዝዮ ሮማኖ በቅርቡ ላቆም እችላለሁ ብሏል።
“ በዝውውሩ ዘርፍ አሁን ላይ በማደርገው ተሳትፎ አይነት አይኖረኝም “ ሲል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል።
“ አቀራረብ የመቀየሪያ ጊዜው አሁን ነው ” ያለው ጋዜጠኛው “ ከዚህ ክረምት በኋላ በአዲስ ነገር እንደሚመጣ ፍንጭ ሰጥቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe