የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ?

የአርሰናል የዝውውር ሁኔታ ?
አርሰናል የግራ ክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ከወሰነ የጋብሬል ማርቲኔሊ ቆይታ ላይ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተነግሯል።
መድፈኞቹ ጥሩ ተተኪ የሚያገኙ ከሆነ ጋብሬል ማርቲኔሊን ለመሸጥ ዝግጁ ናቸው ተብሏል።
ጋላታሳራይ ማርቲኔሊን ለማስፈረም ጠይቆ የነበረ ቢሆንም የዝውውር ሂደቱ እድገት አለማሳየቱ ተገልጿል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አርሰናል የኋላ መስመሩን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
መድፈኞቹ አሁን ላይ የኮሞውን ተጨዋች ጃኮቦ ራሞን በአማራጭነት መያዛቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
አርሰናል ኢላማ አድርጎት ለነበረው የአስቶን ቪላ ተጨዋች ኮንሳ የተጠየቀው ዋጋው ከፍተኛ እንደሆነበት ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe