ዩናይትድ በቀጣይ ምን ያስፈርማል ?

ዩናይትድ በቀጣይ ምን ያስፈርማል ?
ማንችስተር ዩናይትድ በዝውውር መስኮቱ የግራ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም ፊቱን ማዞሩ ተገልጿል።
ክለቡ ሉዊስ ሀልን አሁንም ቢያደንቅም ኒውካስል ዩናይትድ ተጫዋቹን መሸጥ እንደማይፈልግ ተነግሯል።
ሌላኛው አማራጭ የስፔን ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነው ጆርጅ ሳሊናስ መሆኑ ተዘግቧል።
የ 19ዓመቱ የ ሬሲንግ ሳንታንደር ተጨዋች ጆርጅ ሳሊናስ በውሉ ውስጥ 16 ሚልዮን ዩሮ ውል ማፍረሻ አለው ተብሏል።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች በተጨማሪም በዝውውር ገበያው የፊት መስመር አጥቂ በመመልከት ላይ ናቸው።
በሌላ በኩል ጁቬንቱስ ጆሽዋ ዜርኪዜን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
ማርከስ ራሽፎርድ በበኩሉ በአሰልጣኝ ማይክል ካሪ ስር የመስራትን ሀሳብ እንደወደደው ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe