ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የካፍ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የካፍ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው !
የካፍ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው !

የፊፋን አዲስ እቅድ ተከትሎ የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ካፍ ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል።

ከፊፋ ደብዳቤ እንደደረሰው ያረጋገጠው ካፍ በሚቀጥለው ሳምንት አስቸኳይ የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጠርቷል።

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ ስብሰባውን የጠሩ ሲሆን ሴለ ፊፋ አዲስ እቅድ እንደሚመክሩ ተገልጿል።

ካፍ በመግለጫው የፊፋን አዲስ እቅድ መቃወሙን ወይም መደገፉን ከመግለፅ ተቆጥቧል።

ይሁን እንጂ ካፍ አሁንም የአፍሪካን እግርኳስ ለማሳደግ ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች