ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ሊሸጥ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ሊሸጥ ነው !
ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ሊሸጥ ነው !

ማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂው ራዴክ ቪቴክን በቋሚነት ለመሸጥ ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል።

ግብ ጠባቂውን በርካታ ክለቦች ቢፈልጉም ሚድልስብሮውን ለመቀላቀል እንደተቃረበ ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ከወደፊት ሽያጭ ድርሻ እና መልሶ የመግዛት መብት አካቶ እንደሚሸጠው ተዘግቧል።

ራዴክ ቪቴክ ባለፈው አመት በውሰት ብሪስቶል ሲቲን ተቀላቅሎ የክለቡ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች