ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል?

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል?
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል? ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚችል የAI ተመራማሪዎችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በአሜሪካዊው የAI ኩባንያ Anthropic የሚሰሩ ተመራማሪዎች ኃይለኛ AI በዚህ አስር ዓመት ውስጥ ለሰው ልጅ ህልውና አደጋ ሊሆን እንደሚችል…

ተዛማጅ ታሪኮች