ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NationalDialogue🇪🇹 የሰንደቅ አላማ ጉዳይ "አሁን ያለው ይቀጥል" የሚለው አስማምቶ፣ "አርማው አካታች በሆነ መልኩ ለወደፊት ይታይ" የሚል አማራጭ ሀሳብ ቀረበለት።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

¡

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NationalDialogue🇪🇹 የሰንደቅ አላማ ጉዳይ "አሁን ያለው ይቀጥል" የሚለው አስማምቶ፣ "አርማው አካታች በሆነ መልኩ ለወደፊት ይታይ" የሚል አማራጭ ሀሳብ ቀረበለት።
#NationalDialogue🇪🇹 የሰንደቅ አላማ ጉዳይ "አሁን ያለው ይቀጥል" የሚለው አስማምቶ፣ "አርማው አካታች በሆነ መልኩ ለወደፊት ይታይ" የሚል አማራጭ ሀሳብ ቀረበለት። 👉 ለኢትዮጵያ "ብሔራዊ ቋንቋ ለጊዜው አያስፈልግም" ፤ ካስፈለገ ለወደፊት ይኖራል በሚል ተመካካሪዎችን አስማምቷል። 👉 አምስት ቋንቋዎች የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ፣ ሌሎችም መስፈርት ወጥቶላቸው ለወደፊት እንዲታዩ ተብሏል።…

ተዛማጅ ታሪኮች