ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NewsAlert

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NewsAlert
#NewsAlert

አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በጨፌ ኦሮሚያ ተሾሙ።

የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡

በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች