ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሾሙ።
የከተማ እና መሰረተ ልማት ማኒስትር የነበሩት ወ/ሮ ጫልቱ ቀደም ሲል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩትን ዶ/ር ረሻድ ከማልን ይተካሉ ።
ዶ/ር ረሻድ ከማል ዛሬ ይፋ በተደረገው የኦሮሚያ ክልል የአስፈጻሚዎች አደረጃጀት በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ ተሹመዋል።
ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ላለፉት አራት ዓመታት ገደማ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል።
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia