#NewsAlert አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው በጨፌ ኦሮሚያ ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#NewsAlert አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዜዳንት ሆነው በጨፌ ኦሮሚያ ተሾሙ። የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ፕሬዜዳንት አድርጎ ሾሟል። መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia


