#USA🇺🇸 አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታው የነበረው ከለላ (TPS) መቋረጥን ለጊዜው እንዳይተገበር የከለከለው የፍርድ ቤት እገዳ መነሳቱን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#USA🇺🇸 አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ሰጥታው የነበረው ከለላ (TPS) መቋረጥን ለጊዜው እንዳይተገበር የከለከለው የፍርድ ቤት እገዳ መነሳቱን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ። በአሜሪካ፣ ቦስተን የሚገኘው የፌዴራል ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያውያን የተሰጠው ጊዜያዊ የጥበቃ ከለላ (TPS) እንዲያቋርጥ መንገድ ከፍቷል። በቦስተን የፌዴራል ዳኛ ብራያን መርፊ ዛሬ የጊዜያዊ ከለላ (TPS) መቋረጥን ለጊዜው…


