" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·
" ለሕዝቧ ምቹ የሆነች፣ ለጠላቶቿ የማትንበረከክና በአለት ላይ የጸናች ሀገር ለመገንባት በአንድነት መሥራት ይገባል " - ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ባለቤትና ሊቀ መንበር ሼይኸ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ " ኢትዮጵያ ከአደጉት የዓለም ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ሚድሮክ የበኩሉን አስተዋፅዖ በማድረግ ላይ ይገኛል " አሉ። ይህን ያሉት ዛሬ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት…


